ድርጅታችን ናይል ሶርስ ኃ. የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Nile Source PLC
የጨረታ ማስታወቂያ
|
ተራ ቁጥር |
የተሸከርካሪው ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
ሻንሲ ቁጥር |
| 1 | ዳትሰን ቴሮስ 2009 | 03-56238 | JDAJ211G001010398 |
| 2 | ቶዮታ ያሪስ 2014 | 03-98872 | MR2BW9F3601034105 |
| 3 | H-1 ሀዩንዳይ 2016 | አ አ 03-A35430 | KMJWA37HAGU835208 |
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አንበሳ ጋራዥ ጀርባ በመገኘት ከጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ ፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0930 01 2761 መደወል ይችላሉ፡፡
