የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 02 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 03 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 04 የቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 05 የፕላስቲክ /HDP/ ቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 06 ጣውላ፣ ሎት 07 ሲሚንቶ፣ ሎት 08 ቆርቆሮና ሚስማር እና የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች፣ ሎት 09 ፈርኒቸር፣ ሎት 10 የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ ሎት 11 የመኪና ጎማ፣ ሎት 12 የማሽን ኪራይ፣ ሎት 13 አስተዳደር የቢሮ ግንባታ፣ ሎት 14 የሻይ ክበብ/ መናፈሻ ግንባታ፣ ሎት 15 ም/ቤት የቢሮ ግንባታ፣ ሎት 16 የአጥር ግንባታ በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የቶጎጫሌ መገንጠያ - ጅግጅጋ ኤርፖርት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የሌቃ ዱላቻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀት መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት የሚውሉ የግራደር፣ የኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሲኖ ትራክ እና ሻወር ትራክ ማሽኖችን በኪራይ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳሚ ቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ከአዲስ አበባ 183 ኪሜ እርቀት ላይ ለሚገኘው ለአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት የሚያገለግሉ የኮንስትራከሽን መሣሪያዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን ለንግድ የሚሆን ቤትን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested eligible & qualified National bidders for the procurement of Rental Service of 250-375 HP BULL DOZERS and MINIMUM 180 HP MOTOR GRADERS
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ማለትም የውሃ ቦቴ፣ ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት አይሱዚዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳደሮ መከራየት ይፈልጋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን ነጋዴዎች፤አቅራቢዎች፤ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች/ሕጋዊ ውከልና ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉት ቀርባችሁ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን::
በአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገዶች ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ እና የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ Led screen ኪራይ እና የመግቢያ በር /Entrance get way ለማሰራት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Yem zone Finance department now invites wax sealed bids from eligible bidders for Dozer machine hourly rental service of projects mentioned above.
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተርና ሮለር ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ እና ለክላስተር ፐሮጀክቶች መንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራከሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የደብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማነበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባሕርዛፍ ግንድ ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አመር ሀገር አካባቢ እና ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አይሶፌ /መድኃኒዓለም/ አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ሥራ ማሠራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ለ250 ሰዓት በመከራየት ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Hotel service rent
ዋናው ግቢ ካፌ አገልግሎት የሚውል ሀንፃ ኪራይ ሴቶች ዶርሚታሪ አካባቢ የሚገኝ ህንፃ ቁጥር 555 ዋናው ግቢ ካፌ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ኪራይ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ጀርባ የሚገኝ ህንፃ ቁጥር 856 ጤና ካምፓስ ላይ ለካፌ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ቁጥር 10 (ግራውንድ ብቻ) ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የዋጋ ተመን መሰረት መስራት (አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ ተወዳዳሪዎች ለ3 (ሶስት ዓመት) የሚቆይ ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።