Procurement of stationery materials
Procurement of Stationery Materials
World Vision Ethiopia wishes to invite qualified bidders to participate in a long-term agreement for stationery procurement for the WVE Head Office (Addis Abeba)
Cooperative Bank of Oromia S.C. invites potential suppliers to submit a sealed Bid for the supply of different stationary materials
የማእከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2015 በጀት አገልግሎት የሚሰጡ ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት መምህራን ጫማ ፣ ስቴሽነሪ፣ ስፌት እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለፈጸም ይፈልጋል
LOT One Procurement of different stationery materials and furniture
Nib International Bank would like to invite interested and eligible bidders for the procurement of different tonners and ribbons through open tender
በሀዲያ ዞን የአመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በውስጥ ገቢ በጀት የማባዣ ወረቀት እና ጃይንት ስቴፕላር መምቻ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30,000 (ሠላሳ ሺህ) ፓኬት ኤ-4 ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን ሞጆ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ማለትም ክር ፣ ካርቶንና ማዳበሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የቢሮ ጽሕፈት መሣሪያ ስቴሽነሪ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል