Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Sep 2022, 11:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Stationery Materials

በሀዲያ ዞን የአመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀዲያ ዞን የአመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ወይንም አቅራቢዎች ማለትም፤

  1. በመስመሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2015 ዓ/ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
  2. የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው
  3. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. Tin No (የግብር ከፋይነት ቁጥር ) ያላቸው
  5. የጨረታ ሰነድ ከአመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይንም ካሽ ከጨረታ ሰነድ ጋር ይዞ መቅረብ የሚችል።
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ታከስን የሚያካትት መሆኑን መገለጽ አለባቸው ታhስ በትክል ካልተገለጸ የቀረበው ዋጋ ታስን እንዳካተተ ተደርጎ ውድድሩ ይካሄዳል
  8. የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በፖስታ አሽገው የድርጅቱን ስም ማህተም እና ስልክ ቁጥር መጻፍ አለባቸው።
  9. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ15ኛው ቀን በ4፡10 ሰዓት ታሽጎ በ4፡20 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች ወይም የሕጋዊ ወኪሎች አለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም።
  10.  ከጨረታ መዝጊያ ጊዜ በኋላ ዘግይቶ የመጣ ኤንቨሎፕ ተቀባይነት አይኖረውም፤ እንደታሸገ ለተጫራቹ ይመለሳል።
  11. . በጨረታ ለተሸነፉት ተወዳዳሪዎች (ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ወይንም ብር አሸናፊ ከተለየ በኋላ ይሰጣቸዋል።
  12. አሸናፊ የሚለየው በነጠላ ዋጋ/unit price/ወይንም በነጠላ ዋጋ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ሲሆን ተጫራቾቹ በሁሉም ዕቃዎች ቢወዳደሩ የተሻለ ይሆናል።
  13. . አሸናፊ ከሆኑ ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ እስከ አመካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት አቅርበው ማስረከብ የሚችሉ።
  14. አሸናፊ ከሆኑ የዕቃዎችን ናሙና መ/ቤቱ ከፈለገ ማቅረብ የሚችሉ።
  15. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945 90 94 95/ 0925 72 01 41 ደውለው መረዳት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንገስት በሀድያ ዞን አመካ ረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ጌጃ

Save Tender