Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Aug 2022, 11:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Stationery Materials

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30,000 (ሠላሳ ሺህ) ፓኬት ኤ-4 ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU-AEU/NCB/001/2015

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30,000 (ሠላሳ ሺህ) ፓኬት ኤ-4 ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች፤

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 16 ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ሀቂቃ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦሪጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ነሐሴ 11ቀን 2015 ዓ.ም. 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
  6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 220 7469/058 320 1957 መጠየቅይችላሉ።

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender