ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ 88.3- 609 ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎች በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ Led screen ኪራይ እና የመግቢያ በር /Entrance get way ለማሰራት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ ንቃይ የእንጨት በሮችና የእንጨት ወንበሮች፤ ንቃይ ቴለር ካውንተርና የእንጨት ፓልቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ንብረቶች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ ማሽኖችና ከተሽከርካሪ የተፈቱ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ብረት እና እንጨት መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ማስጌጫ ዕቃዎች፣ የኮምፒውተር ፕሪንተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና የቢሮ ዕድሳትና ጥገና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለመዝገብ ቤት የላተራል ሀዲድ ግዢና ገጠማ በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይኘ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ የስፋት መጠን ያላቸው የብረት ቧንቧዎች (ከ3 ኢንች እስከ 24 ኢንች ወይም ከ 88.3- 609 ሚሊ ሜትር) የብረት ቧንቧዎች በግምት 750 ቶን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በመቀጠል የታተመባቸውን ጨረታዎች ልምድ ካላቸው ብቁ ዓለም አቀፍ አቅራቢዎችና ተጫራቶች የተከታዮቹ የስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፣ ፍተሻ እና ትግበራ ይጋብዛሉ፡፡
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች, ሚስማሮች ፤ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Action for Social Development and Environmental Protection Organization invites all interested & eligible bidders that are qualified, technically competent, and have a valid trade license for the current Ethiopian FY to participate in the bid
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጥገና እና እድሳት አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል።
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 126,517 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 150,239 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የብረት ፓኔሎች፣ የውሃ ፓምፕ፣ የግንባታ ቫይብሬተር ከአክሰሰሪ ጋር ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1-ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፤ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 3-የኮምፒውተር መሳሪያዎች፤ ሎት 4- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች፤ ሎት 5- ፈርኒቸር፤ ሎት 6- የፅዳት እቃ፤ ሎት 7- የውሃ እቃ፤ ሎት 8- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፤ ሎት 9- የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ እቃ፤ ሎት 10- የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ሎት 11- የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችና አሮጌ የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለኮሪደር ልማት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ALMUNIUM FOAM SANDIWICH PANEL፤ GALVANIZED CORRUGATED METAL ROOFING SHEET፤ PAVEMENT BINDER AND OTHERS፤ DRIYA DRESS WITH SHARPI SOFA፤ SOFA COVER SET WITH 4 CUSHON COVER እና SOLAR PANEL እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2018 ዓ/ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDPE መገጣጠሚያ, DCI መገጣጠሚያ, Cl መገጣጠሚያ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Oromia Construction Corporation interested bidders are invited to participate for the supply of the item items mentioned above on the buns of the following conditions
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።