በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ማስጌጫ ዕቃዎች፣ የኮምፒውተር ፕሪንተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና የቢሮ ዕድሳትና ጥገና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለመዝገብ ቤት የላተራል ሀዲድ ግዢና ገጠማ በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ኮ/ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ስለሆነም፡-
- 1.ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
- በመንግሥት ግዢና ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ የተመዘገቡ እና ሌሎች ህጋዊ ዶክመንቶችን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት መጫረት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ኮልፌ ቀራኒዮ ከጦር ሀይሎች ወደ መንዲዳ በሚወስደው መንገድ አረንጓዴ ሰፈር መሳይ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0911176175/0913017982
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ኮ/ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት