ድርጅታችን ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ብረት እና እንጨት መግዛት ይፈልጋል።
ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር-001/18
ድርጅታችን ሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጅነሪንግ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ብረት እና እንጨት መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መጠን (ስፋት) |
መጠን (ዉፍረት) ሚ.ሜ |
ብዛት |
|
1 |
RHS ብረት |
(30x30) ሚ.ሜ |
1.5 |
4,150 |
|
2 |
አውስትራሊያ እንጨት |
4ሜ* 30 ሳሜ |
25 |
675 |
|
3 |
አውስትራሊያ እንጨት |
4ሜ* 25 ሳሜ |
25 |
675 |
|
4 |
ሻሸመኔ እንጨት |
4ሜ* 25 ሳሜ |
25 |
675 |
|
5 |
ሻሸመኔ እንጨት |
4ሜ* 15 ሳሜ |
25 |
675 |
ለመሸጥ የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች ከ17/02/16 ጀምሮ እስከ 21/02/18 ድረስ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ።
ጨረታው በ21/02/18 ቀን 8፡30 ሰዓት በተጫራቾች ፊት ይከፈታል።
ተጫራቾች በኮተቤ ሀና ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ ባለው የሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጂነሪንግ ቅጥር ግቢ በመገኘት ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000062452602 ክፍያ በመፈፀም የጨረታ ሰነድ መግዛት እና መሳተፍ ይችላሉ።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።
አድራሻ፡-
ኮተቤ ሀና ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ ባለው የሰላም የህፃናት መንደር ፀሐይ ሮሽሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጂነሪንግ ግቢ
ሞባይል፡- 0912-613194/0911-838807/0993-803449 አዲስ አበባ
