የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በዋና መስሪያ ቤቱ ልርሚገኘው የኢትዮጵያ አቬሽን ዩንቨርሲቲ የጥገና እድሳት ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ እስታቲክስ አገልግሎት አዳማ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሰገነት ክፍል ስራ የጣሪያና መፋሰሻ ማስተካከል እና ከዚህ ስራ ጋር ኝኙነት ያላቸውን ስራዎች /በዝርዝር የቀረቡትን/ ከኝባታ እስከ ፍፃሜ ለማሰራት የሚያስችል የጉልበት የቁሳቁስ እና የመሳሪያ አቅርቦት ያካተተ የቴክኒካዊ አቅም እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶችን በሰም በተሻገ ፓስታ በማቅረብ በጨረታው እዲወዳደሩ ይጋብዛል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቤሮ በፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋአጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሰሠረት የሚፈለጋቸውን ግብር/ታክስ ግዴታቸውን በሕግ በተቀመጠው የመክፈያ ጌዜ ስላልከፈሉ የግብር/ታክስ ባለ ዕዳ የሆኑትን አቶ ገ/ኪዳን በየነ ገእ/ጌዮርስ የሆነ ለጋራጅ አገልግሎት የሚውል ልዩ ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የሚገኝ የቦታ ስፋት 3068ካ/ሜ የሆነ /ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የባለቤትነት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የዴዳዋ ማይክሮ ፋይናስ አ.ማ የ2015 በጀት ዓመት አጠቃላይ የተቋሙን የፋይናስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ድርጅቶች በጨረታ ላይ እድጻተፉ ተጋብዛቹኋል።
ኖህትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የ2015/2016 እና 2017 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።
The Ministry of Urban Development and Infrastructure would like to make a request for an expression of interest in Consulting Services Firms Selection for the Environmental and Social Auditing of the UPSNP
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for procurement of consultancy service for HIV/ AIDS & SEXUALLY - TRANSMITTED INFECTIONS PREVENTION & CONTROL SERVICES