Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 May 2023, 12:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

ኖህትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የ2015/2016 እና 2017 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።


1. ዘመኑ የከፈለ

2. ቲን መለያ ቁጥር ያለው 

3. ሕጋዊ የሒሳብ ምርመራ ፈቃድ ያለውበትራንስፖርት ድርጅት የሂሳብ ምርመራ ያከናወኑበትን ማስረጃ ማቅረብ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያቤት ቢሮ ቁጥር 10 የተሟላ ማስረጃና የመስሪያ ዋና ማቅረብ እናመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011442413/0114402608/0911207707

Save Tender