Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jun 2023, 2:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የዴዳዋ ማይክሮ ፋይናስ አ.ማ የ2015 በጀት ዓመት አጠቃላይ የተቋሙን የፋይናስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ድርጅቶች በጨረታ ላይ እድጻተፉ ተጋብዛቹኋል።


1..በኦዲት ስራ ፈቃድ ያለው እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው እዲሁም የንግድ ስራ ፈቃዱን በዘመኑ ያሳደሰ

2. የቲን ነበር የቫት እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው

3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና ሊሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃ ዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. የኦዲት ስራ የሚከናወነው በ IFRS እና በGAAP የሪፖርት አሰራር መሰረት መሆን አለበጥ

5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውንና አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው።

6. በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ካለም አንድ ሰረዝ በማድረግ ፊርማቸውን ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

7. ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናሉን የጨረታ ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተቋሙ የፋይናስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናኣት ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ገቢ ማድረግ ይችላሉ።

8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ላይ ታሽጎ 4፡30ሰዓት ላይ በተቋሙ የፋይናስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ውስጥ በይፋ ይከፈታል። ተጫራቾች ባይገኙም ከመከፈት አይታገድም።

9. የመክፈቻ ቀኑ የህዝብ በዓል ወይም እሁድ ቀን ከዋለ በሚወጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

10. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0251 12 4820/0910 023232 ደውለው ይጠይቁ

Save Tender