Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Region Electric Utility
  • Address Dire Dawa, Ethiopia, Phone: +252110023
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 600
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 15,000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Disposal Sale

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን ለሰራተኞቹ የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡

Dire Dawa Region Electric Utility


የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ድ/ኤ/አ/ግ/ጨ/004/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን ለሰራተኞቹ የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡

ሎት የስራው ዓይነት የሚገኝበት ቦታ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ
1 የደንብ ልብስ ስፌት ድሬዳዋ ሪጅን ድሬዳዋ 561 15,000.00 ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
2 የሚወገዱ ቁርጥራጭ አልሙኒየም የኤሌክትሪክ ገመድ ድሬዳዋ ሪጅን ድሬዳዋ 3000 ኪሎ 15,000.00 ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ኅዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ግሪክ ካምፕ /ስታዲዮም/ በሚገኘው በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 207 በመምጣት ብር ለሎት አንድ 600 /ስድስት መቶ ብር/ እና ለሎት ሁለት 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 207 ይከፈታል፡፡
  5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0251-12-98-45/09-15-76-09-77 መደወል ይችላሉ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility's Dire Dawa Region seeks bidders to sew staff uniforms (561 units) and to sell scrap aluminum electric wire (3,000 kg). Bidders must submit a CPO or unconditional bank guarantee as bid security and deliver sealed envelopes marked with name and tender number.
Save Tender