Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline23 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበየሎቱ ከብር 6,944.065 እስከ 17,856.25 (ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateበ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

አልባሳት፣ የቢሮ፣ የትምህርት፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ (01/2019) - በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019 ዓ.ም

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት 1 አልባሳት
  2. ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  3. ሎት 3 የትምህርት መረጃ እቃዎች
  4. ሎት 4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎችና
  5. ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስና
  6. ሎት 6 የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ መለያ(ቲን ነምበር)ቁጥር ያላቸው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ(የቫት)ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
  • ናሙና(ሳምፕል) ለሚጠይቁ እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ
  • የባንክ አካውንት በተወዳደሩት ድርጅት ስም አካውንት መክፈቱን ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ሎት1 ፡-17,856.25 ብር፤ ሎት 2፡-9,800 ብር ፤ሎት 3፡- 7,750 ብር ፤ ሎት 4 ፡-12,353.965 ብር ሎት 5፡-6,944.065 ብር ሎት 6፡- 8,750.72 ብር በባንክ በተረጋገጠ (ሲ.ፒ.ኦ)ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አምጥተው ቢሮ ቁጥር 56 ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፉባቸው እቃዎች ላይ 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው እቃዎቹን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመግለጽ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 56 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ አካላት ከሆኑ ሰነድ ለመውሰድ ከሚመለከተው አካል ወቅታዊ የሆነ በጽህፈት ቤቱ ስም የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር የስራ ሰአት ከ 2፡30 እስከ 10፡00 ሰአት ድረስ አስኮ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 56 በመገኘት የማይመለስ 300 ብር (ሶስት መቶ ብር)በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
  • ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ለ 10 የስራ ተከታታይ ቀናት በመጨረሻው ቀን በ 11፡30 የሚታሸግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ11 ኛው የስራ ቀን ሆኖ ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ተጫራቾች ባሉበት ከ ጠዋቱ 4፡00 ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡

አድራሻ ፡- ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ብርጭቆ ፋብሪካ ፊት ለፊት ሚኪሊላንድ ኮንደሚኒየም መግቢያ ላይ አስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር፡- 011-8-27-72-72-14/0913454324 /0911908647

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Asko General Secondary School invites eligible suppliers to bid for clothing, office supplies, educational materials, cleaning supplies, electronics, furniture, and various repairs. Bidders must have a renewed business license, TIN, VAT registration, supplier registration certificate, bank account, and provide samples where required.
Save Tender