Tender Detail

Tender Details

  • Company በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መስመር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ገባ ብሎ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪ ክሊኒከ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114162862
  • Website
  • Deadline20 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ
  • opening dateከጠዋቱ 4፡30 11ኛው የስራ ቀን
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የልብስ ስፌት ግዥ


የግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-01/2019ዓ.ም

በቂርቆስ ከ/ከ ወረዳ 04 እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተረዘሩትን ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ
  • ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 5 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች
  • ሎት 6 ኤሌክትሮኒከስ ጥገና
  • ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች፦

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  4. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ከፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
ሎትየእቃው ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን(CPO)
1የደንብ ልብስ5,000.00
2አላቂ የቢሮ እቃዎች5,000.00
3ቋሚ እቃዎች5,000.00
4አላቂ የፅዳት እቃዎች3,000.00
5አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች5,000.00
6ኤሌክትሮኒከስ ጥገና3000.00
7የደንብ ልብስ ስፌት3000.00
  1. ለጨረታ ሰነድ ለሁሉም ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላል።
  2. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት አሟልቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል ብሎ በመለየት በፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO) ውን እና ተያያዥ መረጃዎች ደግሞ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ ማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ ጠቅላላ የዉሉን ዋጋ 10% ያስይዛል እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስም በባንከ በተመሰከረ (CPO) ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይቻላል፡፡
  7. ት/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. በውሉ መሰረት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል፡፡

ስ.ቁጥር:- 0114162862/0114166823

አድራሻ፡- እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መስመር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ገባ ብሱ ኢንተርናሽናል ሳብራቶሪ ክሊኒክ አጠገብ፡፡

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
- Procurement covering uniforms, office supplies (consumable and permanent), cleaning supplies, educational materials, electronics maintenance, and tailoring services across 7 lots. - Issued by Bikirost Sub-City Woreda 04 Eket Minch Pre-First, First and Middle Level School in Addis Ababa. - Bid document price: 200 ETB (non-refundable). Bids due by the 11th working day at 4:00, opened the same day at 4:30. - Bid bond (CPO or cash): 5,000 ETB for lots 1, 2, 3, and 5; 3,000 ETB for lots 4, 6, and 7. - Requirements include valid renewed trade license, business registration, tax clearance, TIN, VAT registration, and supplier list registration; samples must be submitted before bid closing.
Save Tender