የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የካፈ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የካፈ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፦
1. ደረጃቸው GC6/BC5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የስራ ተቋራጮች በ2018 ዓ/ም ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN Number/ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከኢትዮጵያ ኮንስትራከሽኝ ባለስልጣን ወይም ከሲዳማ ከልል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
2. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎች የስራ መሳሪያዎች እና ሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን በመስራት ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡
3. የሲዳማ ከልል ውስጥ ሶስት/3/ እና ከዚያ በላይ ፕሮጀክቶችን ውል ገብተው ግንባታ እያከናወኑ ያሉ እና ያላስረከቡ ስራ ተቋራጮች ይህን የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ ማወዳደር አይችሉም፡፡
4. በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማስረከብ ከእሰሪ እና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤት ጋር ህጋዊ ውል ገብተው በስራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የስራ አፈጻጸም ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶአቸው ወደ ስራ ገብተው ያላስተካከሉ ስራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
5. የስራ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት ቴክኒከ መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና /ኦርጅናል /ሲጠየቁ አርርበው ማመሳከር አለባቸው፤ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናው ጋርተመሳከሮ ትክከለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
6. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid securit) 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)በባንከ የተረጋገጠ ዋስትና Bank Gaurant ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ
7. የስራ ተቋራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ህጋዊ ፍቃዳቸውን እና ተ.ዕታ (VAT) የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬትና ታክስ ከሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክመንት ይህ
8. ማስታወቂያ ከወጣበት አንስቶ 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ የስራ ተቋራጮች ከጨረታው መዝጊያ ቀን በፊት የቦታው ሳይት ፕላን በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው፡፡
9. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (bid bond security) ፋይናንሻል አንድ ዋና ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ዋና ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ኤቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተው በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኛው ከጠዋቱ 4:00 ሰአት አንስቶ 6:00 ሰአት ዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል አንድ ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቦታ ከቀኑ 6፡00 ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡
11. አሰሪው መስሪያ ቤት የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ለቅድመ ከፍያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
12. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይበተገለጸው ቦታና ሰአት ይሆናል፡፡
ስበስጠ መረጃ፦
አድራሻ በሲዳማ ብ/ክ/መ በዳዩ ከተማ አስተዳደር ዳዬ ፖሲ ቴክኒክ
የዳዬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ሞባይ ቁጥር፦ 0916812109/0913572307
