Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል  ፊት ለፊት በምድር ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት  በተጨማሪም ለቢሮ የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

Sengatera Traders Union S.C.


                                                                  ቀን 06/02/18

የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ 

Sengatera Traders Union S.C.

የጨረታ ማስታወቂያ

በዚሁ መሠረት፣

 ሀ/ ለካፌና ሬስቶራንት የሚከራየውን ክፍል የመግቢያ ዋጋ ከመነሻ ብር 5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) ጀምሮ በመጫረትና በተጨማሪም

    ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ መሠረት በመሳተፍ፣

ተ.ቁ ክፍሉ ያለበት ቦታ አገልግሎቱ ስፋቱ በካሬ

 

መነሻ ዋጋ በካሬ ከቫት በፊት  

    ማሲያዢያ    ሲፒ ኦ

ዋናው ቦታ የጋራ ቦታ ድምር
1 GFB-030 ለካፌና ሬስቶራንት ምድር ላይ 87.87 26.53 114.4 800.00 10,000
 

ለ/ለቢሮ አግልግሎት ብቻ የሚሆኑ ክፍሎች፣

1 7B-01 ለቢሮ 79.84 16.47 96.31 800.00 10,000
2 8B-01 ለቢሮ 79.84 16.47 96.31 800.00 10,000
3 8B-02 ለቢሮ 61.50 12.68 74.18 800.00 10,000
4 8B-03 ለቢሮ 61.50 10.61 72.11 800.00 10,000
5 8B-04 ለቢሮ 58.23 9.90 68.13 800.00 10,000
6 8B-06 ለቢሮ 64.80 11.18 75.98 800.00 10,000
7 8B-07 ለቢሮ 52.45 9.05 61.50 800.00 10,000
8 8B-08 ለቢሮ 96.00 16.58 112.58 800.00 10,000
9 10B-001 ለቢሮ 79.84 15.45 95.29 800.00 10,000
10 10B-002 ለቢሮ 61.50 11.90 73.40 800.00 10,000
11 12B-08 ለቢሮ 77.38 15.96 93.34 700.00 10,000
12 20B-08 ለቢሮ 80.50 – 80.50 600.00 10,000
13 22B-07 ለቢሮ 116.30 25.86 142.16 600.00 10,000

ማሳሰቢያ ፡-

1.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር በሰንጠረዥ በተጠቀሰው መሰረት በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

2.የጨረታ አሸናፊዎች ያሲያዙት ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ከቤት ኪራይ ጋር የማይታሰብ ሲሆን ላላሸነፉት ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፡

3.ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ከሆነ የዘመኑን ግብር የከፈለና የጨረታው አሸናፊ ከሆነ ሌሎች አግባብነት ያለቸውን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል የንግድ ፈቃድ የሌላቸው ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ ለስራቸው የሚሆን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማውጣት አለባቸው፡፡

4.ተጫራቾች ላሸነፉበት ለሱቅ በ10 ቀን ውስጥ ቀርበው ክፍያ በመፈፀም ውል ካልፈረሙ ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መልክ ለአ/ማህበሩ ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል፡፡

5.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጽ/ቤቱ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ማግኘት ይችላሉ፡፡

6.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡

7.ጨረታው ጥቅምት 18 ቀን 2018 ተጫራቾች በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

8.ለካፌና ሬስቶራንት የሚከራየው ቦታ የውል ስምምነት ጊዜ ለ 2 (ሁለት) ዓመት ብቻ መሆኑ ይታወቅ፡፡

9.አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-   በአክሲዮን ማህበሩ ህንፃ 17 ኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ 

                         ስልክ፡–0930-07-70-22 /0118-29-13-32

Save Tender