Tender Detail

Tender Details

  • Company የመሶብ አገልግሎት
  • Address , Phone: +251111137500
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000
  • opening date2026-06-22 14:15:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የመሶብ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና ለተገልጋዮች የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመሶብ አገልግሎት


የመሶብ አገልግሎት የካፍቴሪያ አገልግሎት

ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ ጨረታ ቁጥር 1/2018

 

የመሶብ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና ለተገልጋዮች የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.    በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.    ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው

3.    እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ በጽ/ቤቱ ስም ማሲያዝ ይኖርበታል።

4.    የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጽ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5.    እያንዳንዱ ተጫራች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንት በተለያየ ፓስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.    እያንዳንዱ ተጫራች ከተሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጪ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደር አይችሉም።

7.    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8:15 ሰዓት ይከፈታል ።

8.    ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +251 111 137 500 / +251 913 588 549

 

የመሶብ አገልግሎት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE