Tender Detail

Tender Details

  • Company የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አስኮ ከጨረታ አለፍ ብሎ ፖሊስ ጣቢያው ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ ቢሮ ቁጥር 305 ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118 27- 87-49
  • Website
  • Deadline28 May 2026, 4:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2026-05-29 10:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸው ሎት 1 የሰራተኞች ክበብ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር 003/2018

 

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸው ሎት 1 የሰራተኞች ክበብ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1.     ከላይ በተራ ቁጥር ለተጠቀሱት አግባብነት ያለው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የምዝገባ ወረቀት ቲን ነበር ቫት ወይም ቲእቲ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

2.     ከመ/ቤቱ የሚቀርብለት ቤት ውሃ፣ መብራት፣ ፍሪጅ፣ የሻይና ቡና ማሽን፣ ኦቭን፣ ወንበር እና ቴሌቭዝን የሚያቀርብ ይሆናል፡፡ ሌላ ለክበቡ የሚያስፈልገውን DSTV ጨምሮ በዋጋ አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ የሚያሟላ ይሆናል፡፡

3.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት አስኮ ጨረታን አለፍ ብሎ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው የጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥ አስተዳደር 3ኛ ፎቅ በመገኘት የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ የኢትዮጵያ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

4.     ተጫራቾች የእያንዳንዱን ዋጋ ቫትን ወይም ቲኦቲን አካቶ በመግለጽ የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በሰነዱ ላይ እና ፖስታው ላይ ማህተም በማድረግ ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር እና አንድ እቃ ላይ ሁለት ዋጋ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5.     የሚጫረቱበትን አድራሻቸውን ስልክ ቁጥር በመጥቀስ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6.     ለተጠቀሰው ሎት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.     የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ጨረታው በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

8.     ጨረታው በአስረኛው ቀን 10፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡

9.     መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

⁕    ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት አስኮ ከጨረታ አለፍ ብሎ ፖሊስ ጣቢያው ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ ቢሮ ቁጥር 305 ላይ ይገኛል፡፡

⁕    ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118- 27- 87-49 / 0118 27- 86-62

 

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE