Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮችና የመሳሰሉትንና ጄኔሬተሮች፣ የስልጠና እቃዎች ጨምሮ፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪዎች፣ የግንባታ እና የውሃ እቃዎች (ክ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፕአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮችና የመሳሰሉትንና ጄኔሬተሮች፣ የስልጠና እቃዎች ጨምሮ፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪዎች፣ የግንባታ እና የውሃ እቃዎች (ክሎሪን)፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ የተለያዩ የደንና የአትክልት ዘሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

1.     ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2.     ተጨማሪ እሴት ታክስና የምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት/።

3.     ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት አብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 4 / መወሰድ ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ መ/ቤቱ ባዘጋጀው ሰነዶች ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.     ጨረታው የሚከፈተው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን በ6:00 ሰዓት ተዘግቶ በ7፡40 ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በ7፡40 ሰዓት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።

6.     የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረ CPO ማቅረብ የሚችሉ፡፡

7.     አሸናፊው ድርጅቱ እቃውን አብቹና ፕኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስገባት አለበት፡፡

8.     የተጠየቁትን እቃዎች ሰርዘው ወይም ደልዘው መጻፍ ክልክል ነው።

9.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. የተጠየቁት እቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።

11. ጨረታውን መወዳደር የሚቻለው ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች ብቻ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 0116210508 / 0913299765 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፕአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender