Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ ደረጃ ት/ቤት


ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018

 

ሎት - 01 ደንብ ልብስ

ሎት - 02 አላቂ የቢሮ አቃዎች እና አላቂ የት/ቤት ዕቃዎች

ሎት - 03 አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች

ሎት - 04 ሌሎች የጽዳት ዕቃዎች

ሎት - 05 ለሽልማት ሰጦታ እና የልዩ ልዩ ክበባት ግብአት

1.       በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ንግድ ፈቃድ ያቀረቡልንና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆን አለበት

2.       የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት በሰንጠረዥ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት የሚመለስ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ/ሲፒኦ/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3.       ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት

4.       ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 150.00/አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡

ሎት

 

የዕቃዎች አይነት

 

ከበጀት የተወሰደው መጠን %

 

ለሎቱ የሚያሲዘው ማስከበሪያ (ሲፒኦ) መጠን

 

01

 

ደንብ ልብስ

 

0.2%

 

4000.00

 

02

 

አላቂ የቢሮ አቃዎች ና አላቂ የት/ዕቃዎች

 

0.1%

 

1000.00

 

03

 

አላቂ የህክምና ዕቃዎች የላብራቶሪ ዕቃዎች

 

0.1%

 

2000.00

 

04

 

ሌሎች የጽዳት ዕቃዎች

 

0.1%

 

1000.00

 

05

 

ለሽልማት ስጦታ እና ለልዩ ልዩ ክበባት ግብዓት

 

0.15%

 

1200.00

 

 

5.       ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ሰነድ በ10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.       አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠበት በ7ቀን ውል መፈጸምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዥያ ያቀርባል፤

7.       ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች እሰከ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8.       ጨረታው በ11ኛው ቀን በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

1.       መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከሳር ቤት በአዳምስ ፓቨሊዮን 100 ሜትር ወደ ታች በመውረድ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡ 0113 725 839 / 0113 681 859

 

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት

Save Tender