Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462200072
  • Website
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security50,000. (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የሰራተኞች የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ


 

የሰራተኞች የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር- አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ማ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/02/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የሰራተኞች የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የሰራተኞች የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ጨረታ

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

ሀ. የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያሰው፤

ለ. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤

ሐ. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

መ. የንግድ ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፤

  1. ተጫራች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ስፖርት ኮሚሽን ህንጻ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ቢሮ 10ኛ ፎቅ የግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት 1፤ 50,000. (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ በመ/ቤቱ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ዋስትና አንቀበልም፡፡
  3. ተጫራቾች በሚጫረቱበት እያንዳንዱ አገልግሎት በሰነዱ ላይ በተቀመጠው የመገምገሚያ መስፈርት መሰረት በብቃታቸው ከተመረጡ በዋጋ የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡ አማራጭ ጨረታ አይፈቀድም።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ -
  • ፋይናንሻል ኦርጅናል (ለብቻቸው)
  • ፋይናንሻል ኮፒ (ለብቻው)
  • ቴክኒካል ኦርጅናል (ለብቻው)
  • ቴክኒካል ኮፒ (ለብቻው)
  1. በፖስታ በማዘጋጀት የሚወዳደሩበት የሎቱ የጨረታ ቁጥርና በግልጽ ኤንቨሎፕ ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት አለባቸው።
  2. ጨረታው በአዲስ ዘመን በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በ4፡30 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  3. አሸናፊ ድርጅት ባሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በመቶ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ አሸናፊነቱ ከታወቀበት ከ7ኛ ቀን ጀምሮ በ7ቀን ውስጥ ውል መፈረም አለበት ፡፡
  4. በተራ ቁጥር 6 መሰረት ውል የማይፈጽም አሸናፊዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ በማድረግ በመ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መጠቀም ይችላል፡፡
  5. ተጫራቾች ሲጫረቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በቢሮው የሚሸፈን መሆኑን
  • ፲ኛ/ ቢሮው የቤት ኪራይ በቢሮው የሚሸፈን ይሆናል፤
  • 2ኛ / የውሃና የመብራት በቢሮው የሚሸፈን ይሆናል፤
  • 3ኛ/ የምጣድ ፤ የሻይ ማሽን፤ ወንበሮች ፤ ጠረንጴዛዎች ቢሮው ያሟላል፡፡
  1. ቢሮው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

ስፖርት ኮሚሽን ህንጻ 10ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-812-06-35

አዲስ አበባ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE