Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የጉለሌ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
  • Address አዲሱ ገበያ አካባቢ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተደዳደር ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 40 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 1547855
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ሎት 1፡- የደንብ ልብስ፣ ሎት 2፡- የጽዳት ዕቃዎች እና ሎት 3፡- የፅህፈት መሳሪያዎች እቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የጉለሌ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡ አ/አ/ት/ቢ/ጉ/ቅ/001/2018

 

በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ

  • ሎት 1፡- የደንብ ልብስ ግዥ
  • ሎት 2፡- የጽዳት ዕቃዎች፣
  • ሎት 3፡- የፅህፈት መሳሪያዎች፣ እቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች፡-

  1. የዘርፉን የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቲን የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና/ወይም የድሕረ ገፅ ወቅታዊ ሁኔታ መግለጫ ፕሪንት ኮፒ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስና የቫት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. ተጫራቾች 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሠከረለት ሲፒኦ (CPO) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሂሳብ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ጨረታው እስከሚዘጋበት ቀንና ሠዓት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሂሳብ (ዋጋ ማቅረቢያ) ለብቻ እና አስፈላጊ መረጃዎችና ማስረጃዎችን (ቴክኒካል ሰነዶች) ለብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ዝርዝር የጨረታው መስፈርቶችን በጨረታ ሠነዱ ላይ በመመልከት አስፈላጊ መረጃዎችና ማስረጃዎችን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ በ4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. የጨረታው መክፈቻ ቀን ዓመት በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ት/ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አዲሱ ገበያ አካባቢ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተደዳደር ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 40

ስልክ ቁጥር 011 1547855/0913836628

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የጉለሌ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender