Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: +251922422591
  • Website
  • Deadline07 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-07 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የሚገኘውን የመምህራንና ሠራተኞች ክበብ በኮንትራት አጫርቶ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የሚገኘውን የመምህራንና ሠራተኞች ክበብ በኮንትራት አጫርቶ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በመግዛት የከበቡ አደረጃጀት ቦታው ድረስ በመምጣት በማየትና ሠነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 5፡ 00 ታሽጎ ከጠዋቱ 5፡30 የሚከፈት እና ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ባይገኙም ውድድሩ አይስተጓጎልም ፡፡

ማሳሰቢያ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው:-

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣

3. ሥራውን በጥራት ለመሥራት የሚያስችል ልምድ ያለው፣

4. ቢቻል የሻይ ማፍያ ማሽን ማቅረብ የሚችል/የምትችል/፡፡

5. የጤና ምርመራ ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፡፡

6. ያልተሟሉ የሻይ ቤቱን ቁሳቁሶች ማሟላት የሚችል/የምትችል፡፡

7. የቤት ኪራይ በነፃ ውሃና መብራት በመሥሪያ ቤቱ የሚሸፈን

መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አብዮት ሆስፒታል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ አበበች ጎበና ትምህርት ቤት አካባቢ

ስልክ ቁጥር +251922422591 +251923141227

የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE