Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0115577122
  • Website
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security5,000.00
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ባለው የሰራተኞች ከበብ ህጋዊ ፍቃድና ልምድ ያላቸውን ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ ቤት


የሰራተኞች ክበብ የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዢ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 002/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ባለው የሰራተኞች ከበብ ህጋዊ ፍቃድና ልምድ ያላቸውን ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ቅጽ/ቤቱ የመብራት፤የውሃ እና የቤት ኪራይ ወጪን የሚሸፍን ሲሆን ከበቡ ካለው የመገልገያ እቃዎች በተጨማሪ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን በማቅረብ መስራት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቶች እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ወይም ጨረታ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ከሊራንስ ማቅረብ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቲን ሰርተፊኬት ያላቸው እና ማስረጃ የሚያቀርቡ፣

3. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡበትን የምሥክር ወረቀት ከሰነዳቸው ጋር አያይዘው የሚያቀርቡ፣

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፤ ብር 5.000.00 (አምስት ሺህ)፣ በሲፒኦ (CPO) ወይም በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. በክበብ የምግብ አቅርቦት ልምድ እንዳላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣ የኩፖን አገልግሎት የሚሰጡ፤ በስራ ያሉ ከሆነ የስራ ቦታቸውን ማሳየት የሚችሉ

6. በቂ የፋይናንስ አቅም እንዳላቸው ከባንክ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ የቀድሞው አንበሳ ጫማ ፋብሪካ (ዳርማር) ፊትለፊት ዳሽን ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2oz ላይ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤታችን ግዥና ፋይናንስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች የቴከኒክ እና ፋይናንሻል የጨረታ ሰነዳቸውን ኦሪጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በፖስታው ላይ ሰራተኞች ከበብ ጨረታ የሚል ተጽፎበት ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜን እስከ 6፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ11 ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 201 ውስጥ ይከፈታል፡፡

9. የጨረታው መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሸጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል፡፡

10. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ የውል ማስከበሪያ ብር 10,000/አስር ሺ ብር/በሲፒኦ (CPO) ወይም በተረጋገጠ የባንከ ዋስትና በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል በመፈጸም ስራውን መጀመርአለበት በተጨማሪም ለሚረካባቸው ንብረቶች ዋስትና የሚሆን የእቃውን ጠቅላላ ግምት /4ኛ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

 

  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ የቀድሞው አንበሳ ጫማ ፋብሪካ (ዳርማር) ፊትለፊት ዳሽን ባንክ ሕንፃ ስልክ ቁጥር on5-57-71-22 ወይም 0115-57-70-93

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር1

Save Tender