የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የሻይ ቡና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
- የ /VAT/ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የTin ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- በ2018 ዓ.ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣
- የዓመታዊ ሲሆን በዓመት ውስጥ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሬ መኖር የለበትም፡፡
- ማህበር ከሆነ ከአደራጅ መ/ቤት ህጋዊ ድጋፍ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በOnline አቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት ለዶክሜንቱ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት በሮ ቁጥር 8 ድረስ በመምጣት የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን /Original/ በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ አንድ ኦሪጅናሉን እና 2 ሁለት የኦሪጂናሉ ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገው ኤንቬሎፕ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግና ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /Bid security/ "CPO ከታወቀ ባንክ፤ በባንክ የተረጋገጠ /approved/ የተደረገ ቼክ ህጋዊ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 10,000.00 /አሥር ሺህ ብር ብቻ/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -8 ይከፈታል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0913055185 ላይ ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
