Tender Detail

Tender Details

  • Company My Wish Enterprise (ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ከለቡ መብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911318856
  • Websitehttps://mywishenterprise.com/
  • Deadline30 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-30 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋናው መስሪያ ቤት ውስጥ ለሚገኘው ካፍቴሪያ የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩና ልምድ ያላቸው እና ከታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

My Wish Enterprise (ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)


 

የሰራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋናው መስሪያ ቤት ውስጥ ለሚገኘው ካፍቴሪያ የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) አገልግሎት የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩና ልምድ ያላቸው እና ከታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የተጫራቾች መመሪያ

  1. በተመሳሳይ ዘርፍ ላይ ልምድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ መለያ ቅጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት እለት ጀምሮ ጨረታው ክፍት ሆኖ በሚቆይባቸው የስራ ቀናት ውስጥ (ቅዳሜን እስከ 6፡00 ጨምሮ) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለአገልግሎት የቀረበውን የሠራተኞች ክበብ ጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ የታደስ መታወቂያ በመያዝ በስራ ሰዓት ካፍቴሪያውን በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ስም በማስራት ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት፤ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጹትን ማስረጃዎችን ካሰሩት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጋር በታሽገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም።
  6. ጨረታው ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በጠዋቱ 4፡30 ላይ ተዘግቶ በእለቱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ በ0911318856/0911400576 በመደወል መጠየቅ ወይም ከለቡ መብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመምጣት ማግኘት ትችላላችሁ።

.   ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህ    .

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE