የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን እነርሱም፦ ሎት 1/ የትምህርት ቁሳቁስ ሎት 2/የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ሎት 3/ የስፖርት ቁሳቁስ ሎት 4/ ቀለብ ሎት 5/ የምግብ ማጣፈጫ ሎት 6/ የመኝታ ቁሣቁስ እና ሎት 7 የአልጋ ችፑድን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን እነርሱም፦ ሎት 1/ የትምህርት ቁሳቁስ ሎት 2/የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ሎት 3/ የስፖርት ቁሳቁስ ሎት 4/ ቀለብ ሎት 5/ የምግብ ማጣፈጫ ሎት 6/ የመኝታ ቁሣቁስ እና ሎት 7 የአልጋ ችፑድን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ማንኛውም
-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለ መከፈላቸው የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ የሚያመስክት የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፈቃዳቸውን በመያዝ ቀርበው የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ከግ/ፋ/ንብ/አስ/ዳደሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ ::
-
ተጫራቾች የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት ፖስታ በአንድ ፖስታ በማሽግ በፖስታው ላይ ማህተም በማድረግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የሰጡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታከስ ማካተት አለማካተቱን ፋይናንሻል ጨረታ ዋጋ ማቅረቢያው ላይ በግልፅ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አሥር ሺህ ብር) ብቻ ዋስትና በባንክ ተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ቼከ ለሁሉም ሎቶች ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
-
የጨረታ ማስከበሪያ በሌላ ፖስታ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
-
ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል በሀገር ውስጥ በገዥና ንብረት ኤጄንሲ ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ጨረታውን ለማደናቀፍ የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ሆኖ ወደፊትም በመንግስት ግዥ ጨረታ ውስጥ የማይወዳደር ስለሆነ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል ፡፡
-
ማንኛውንም ተጫራች ጨታረው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፁ ማንኛውም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን አልወዳደርም ማለት አይችሉም፡፡
-
የጨረታው አሽናፊ ጨረታውን ማሽነፉ በፅሁፍ ከተገለፀለት በኋላ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ለውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ/ጋራንቲ በመያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ውስን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባይገባ ባደፈጽም የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ግቢ ይሆናል፡፡
-
የጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅትን ወከሎ ውሉን የሚፈርም የድርጅቱ ባለቤት ሳይሆን ቀርቶ ተወካይ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
-
ለጨረታው የውል ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አሸናፊው ተጫራች ግዴታውን በውሉ መሰረት ካልፈጸመ | በውሉ ላይ በሚገለጸው ህግ መሰረት መ/ቤቱ ተፈፃሚ የማድረግ መብት አለው፡፡
-
ተጫራቾች የሚገዙ ዕቃዎች የሚያቀርቡት የእያንዳንዱ ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡና በፋይናንሻል በጨረታ ሰነዱ ላይ በሚገኘው ማቅረቢያ ፎርም (መሙያ) ዝርዝር ውስጥ ብቻ መሆን አለበት ::
-
ጨረታው ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቆዩ በኋላ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ልክ ከቀኑ 4፡00 ሣጥኑ ታሽጎ አስከ 4:30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
-
መ/ቤቱ የግዥውን መጠን 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል፡፡
-
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
አድራሻ ጂንካ ለበለጠ መረጃ በስልክ ሲቁ 0467752488 ይደውሉ ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ
