Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት
  • Address ጉለሌ ክፍለ ከተማ ፡ ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ አሜሪካ ኤምባሲ ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0111236160
  • Website
  • Deadline04 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000 /አስር ሺህ ብር/
  • opening date2025-09-04 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለሰራተኞች ሻይ ክበብ ማወዳደር ይፈልጋል።

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- 001/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለሰራተኞች ሻይ ክበብ ማወዳደር ይፈልጋል።

ሎት 1 - የሰራተኛ ሻይ ቡና ... 10,000

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ እቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መሙላት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በግዥ ክፍል ቢሮ 5 በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ማስታወቂያው በወጣ 10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው ት/ቤት ውስጥ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 7 ላይብረሪ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ አሜሪካ ኢንባሲ ዝቅ ብሎ በሚገኛው እየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

ስልክ ቁጥር፡- 09-13-52-574 ወይም 09-13-07-98-58 ይደውሉ።

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE