Tender Detail

Tender Details

  • Company ተስፋ ድርጅት
  • Address አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113482537
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-03 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

ተስፋ ድርጅት በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ በኦሮሚያ ክልል በዝዋይ ዱግዳ ሂራራ ቀበሌ በሚገኘው ት/ቤት ለሚማሩ 250 ተማሪዎች ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተስፋ ድርጅት


 

የምግብ አቅርቦት

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ተስፋ ድርጅት በሲቪል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፤ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች በትምህርት፣ በሙያ ሥልጠና እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል። ድርጅቱ ለሚረዳቸው ተማሪዎቹ

    1. በኦሮሚያ ክልል በዝዋይ ዱግዳ ሂራራ ቀበሌ በሚገኘው ት/ቤት ለሚማሩ 250 ተማሪዎች ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም ቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ቅጽ/ሰነድ ከተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሃሴ 28 ቀን 2017 ፣ ከቀነ- 6፡00 ሰአት ድረስ ማስገባት እንደምትችሉ እናስታውቃለን።

ጨረታው ነሃሴ 28 ቀን 2017 ከቀነ 8:00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። በተጨማሪም አሸናፊ ተጫራቾች ለአንድ የትምህርት አመት ባቀረቡት ዋጋ ምግቡን የማቅረብ ሀላፊነት አለባቸው።

ከአማካይ ምግብ ዋጋ በጣም ዝቅተኛ ወይም በጣም ከፍተኛ ዋጋ ማቅረብ ከጨረታ ሊያሰርዙ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ፡- አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤ/ት አየር ጤና፣ ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር -0113482537 የመ.ሳጥን ቁጥር 30153 አዲስ አበባ

ድርጅቱ

 

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE