Tender Detail

Tender Details

  • Company የጨፌ ኦሮሚያ የሠራተኞች መሠረታዊ የሕብረት ሥራ ማህበር
  • Address ፑሽኪን አደባባይ ወረድ ብሎ ሣር ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security20.00
  • opening date2025-08-11 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Land, House, Building And Warehouse Rent

የጨፌ ኦሮሚያ የሠራተኞች መሠረታዊ የሕብረት ሥራ ማህበር በጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ካፍቴሪያ በማከራየት ለሠራተኞችና ለተጠቃሚዎች የምግብ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የጨፌ ኦሮሚያ የሠራተኞች መሠረታዊ የሕብረት ሥራ ማህበር


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨፌ ኦሮሚያ የሠራተኞች መሠረታዊ የሕብረት ሥራ ማህበር በጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ካፍቴሪያ በማከራየት ለሠራተኞችና ለተጠቃሚዎች የምግብ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን፣ ኦሪጅናልና፤ 1 ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 20% በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የክልሉን የሥራ ቋንቋ (አፋን ኦሮሞ መናገር መጻፍ ማንበብ የሚችሉና የኦሮሞን ባህል የሚያውቅና የሚያከብሩ መሆን አለባቸው።
  5. በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ደረጃቸውን የጠበቁ የምግብ ዓይነቶችን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት) በመክፈል ሣር ቤት በሚገኘው የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 30 በመውሰድ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸውን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች በሥራ ዘርፉ ላይ ልምድ ያላቸው መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ከላይ ከተገለጹት መስፈርቶች በሙሉ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- አሰሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ፑሽኪን አደባባይ ወረድ ብሎ ሣር ቤት የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት

 

የጨፌ ኦሮሚያ የሠራተኞች መሠረታዊ የሕብረት ሥራ ማህበር

 

Save Tender