Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መገናኛ ማራቶን ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 7ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 8-93-19-00
  • Website
  • Deadline24 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-24 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 004/2017

 

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት ቁጥር

የአገልግሎት አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ

ሎት.1

የሰራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት

10,000.00

 

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ ዓይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀትና የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ የተጠየቁባቸውን እቃዎች መጫረቻ ሰነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው።
  4. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1. 10,000 በየካ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ሲፒኦ ወዘተ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀና ውስጥ በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒውን በሎት በመለየት በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን መግለፅ ይኖርባቸዋል። የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑና አለመሆኑ ካልተገለፀ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  10. የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  11. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- መገናኛ ማራቶን ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 7ኛ ፎቅ

ስልክ 011 8-93-19-00 ይደውሉ።

 

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender