Tender Detail

Tender Details


የአምቦ የገ/ህ/ስራ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና የማሸነሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአምቦ የገ/ህ/ስራ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና የማሸነሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችና አቅራቢ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አምቦ በሚገኘው ከዩኒየኑ ገበያ ክፍል በ500 ብር መግዛት ይችላሉ።
  2. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በቅድሚያ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው እንዳበቃ ለተሸናፊዎች ወዲያው ይመለሳል፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ጠዋት ታሽጎ በዛው ቀን ጠዋት በ5:00 ሰዓት ላይ አምቦ ባለው በዩኒየኑ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች/ተወካዮቻቸው በጨረታው መክፈቻ ላይ ለመገኘት ከድርጅታቸው የውክልና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ባይገኙም በተገኙ ተጫራቾች ፊት ጨረታው በዕለቱ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የማቅረቢያ ዋጋቸውንና ለጨረታው የተጠየቁትን መረጃዎች በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
  8. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0913379435/0112363399 ይጠቀሙ፡፡

 

አምቦ የገ/ህ/ሥራ ዩኒየን

 

Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE
በድጋሚ የወጣ የፅዳት፣ የቢሮ እቃዎችና ፅህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና ስፌት፣ ጎማ፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የዲኮር ኪራይ ጨረታ (7 ሎት) - በጉለሌ ክ/ከተ...

READ MORE