ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ ለሰራተኞች የሚውል ካፍቴሪያ ማወዳደር ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Fana Media Corporation (ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ ለሰራተኞች የሚውል ካፍቴሪያ ማወዳደር ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች -
- ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ክሊራንስ እንዲሁም የታደሰ የስልጠና ፍቃድ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዋናው መ/ቤት በደንበኞች አገልግሎት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
- የጨረታው ውድድር በድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን ውል ሰጪ /ገዥ/ ድርጅት ጠቃሚ ሆኖ ከተገኘ በነጠላ ዋጋ በማወዳደር አሸናፊ ድርጅት ሊመረጥ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል እንዲሁም ኦርጅናል ኮፒ ብሎ በመለየት በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ላይ ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ከጨረታ ሳጥን መዝጊያ ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም
- ተጫራቾች 20,000 /ሃያ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ በባንከ በተረጋገጠ ትዕዛዝ /ሰ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- ስልከ ቁጥር 011551-67-77
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ
