Tender Detail

Tender Details

  • Company የአራዳ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት
  • Address አራት ኪሎ በሚገኘው አራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 6ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline20 Dec 2024, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የአራዳ ከ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት ሎት 1 የካፍቴሪያ አገልግሎት እና የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የአራዳ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር  ОЗ/2017

 

የአራዳ ከ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት ሎት 1 የካፍቴሪያ አገልግሎት እና የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች  ማቅረብ  የሚገባቸው፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት፣ በዘርፉ ህጋዊ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነትና የግብር መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 100 ብር በመክፈል የመንግስት ግዥ ቢሮ ቁጥር 6ኛ ፎቅ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ተከታታይ ቀን 10 የስራ ቀናት ጀምሮ የመንግስት ግዥ ቢሮ ቁጥር 6ኛ ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  7. ጨረታው በወጣ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስድስተኛው /6ኛ/ ፎቅ በሚገኘው የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ዝርዝር ስርዝ ድልዝ የሌለበትና ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ::
  9. በራሱ ሰነድ ሞልቶ የሚያመጣ ከሆነ ከጨረታው ውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ዕቃዎቹን በቀረበው ናሙና መሠረት ማቅረብ የሚችል ፡፡
  11. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በእያንዳንዱ ሎት መሠረት ማስያዝ ይኖርበታል።
  12. ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በግልጽ ተፅፎ ሁለቱንም ማቅረብ አለባቸው።
  13. ተጫራች ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል ፡፡
  14. የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት የድጋፍ ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረው ራሱ ባመረተው ምርት ብቻ መሆን አለበት ፡፡
  15. እያንዳንዱ ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በባንክ የተረጋገጠ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  16. በሚያስገቡት ፖስታ ላይ እያንዳንዱን ሎቱን ጠቅሶ ማስገባት አለበት፡፡
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አራት ኪሎ በሚገኘው አራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ

 

የአራዳ  ክ/ከተማ  ፐብሊክ  ሰርቪስና  የሰው  ኃብት  ልማት  ጽ/ቤት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE