Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Oct 2022, 12:07 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ለ2015 ዓ.ም. በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ጨረታ የሚያስፈልጉትን እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ለ2015ዓ/ም በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ጨረታ የሚያስፈልጉትን እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ስለሆነም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡

  • በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና መስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • የ2015ዓ.ም. በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።
  • የዘመኑ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት / የአቅራቢነት የምስhር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  • ከ100,000 (አንድ መቶ ሺ) በላይ ከተጫረቱት እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ አምሣ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4ኛ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላል።
  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 409 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገት ይኖርባቸዋል።
  • በተለያየ ጥፋቶች ያልታገዱ።
  • ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚከተለው ይሆናል

ተቁ

የሎቶች ዝርዝር

የግዥ አይነት

CPO /ብር/

1

ሎት1

የደንብ ልብስ

4000.00

2

ሎት2

የኤሌክትሮንክስ እቃ

2000.00

3

ሎት3

የጽዳት እቃዎች

4000.00

4

ሎት4

የጽሕፈት መሣሪያ
 

5000.00

5

ሎት5

መስተንግዶ

500.00

6

ሎት6

ቋሚ እቃ

8000.00

7

ሎት7

የኤለክትሮኒክስ ጥገና

1000.00

8

ሎት8

የደንብ ልብስ ስፌት

5000.00

9

ሎት9

የትራንስፖርት አገልግሎት እና መጸዳጃ ቤት ለማስመጠጥ

1000.00

10

ሎት10

ህትመት

5000.00

11

ሎት11

የህክምና መዳኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች

7000.00

  • በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተዘጋጀ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ እቃ የጥራት ደረጃና አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠረው የስራ ቀናት በአስረኛው ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ – ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ ለተጨማሪ መረጃ ፡ ስልከ ቁጥር 011 273 2081/0919 835 542/

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት

ወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE