Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Aug 2022, 11:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2015

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሎት ቁጥር

የአገልግሎቱ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ)

ሎት 1

የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች

5000

ሎት 2

የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

6000

ሎት 3

የጽህፈት እቃዎቸ

5000

ሎት 4

የጽዳት እቃዎች

3000

ሎት 5

የመኪና ጌጣጌጥና አልባሳት

2500

ሎት 6

የህትመት ስራዎች

1500

ሎት 7

መስተንግዶ

2000

ሎት 8

የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት

5000

ሎት 9

የሚኒባስ፣ የአይስዙ እና ሃይገር መኪና ኪራይ

5000

 

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. የሃገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የሃገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የሃገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ክሊራንስ/ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ሃገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የተጫራቾች የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  5. ሃገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  6. ሃገር ውስጥ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ማቅረብ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በዚህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትጵጵያ ብር 100.00 (መቶ ብር) በመክፈል ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት 72 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ኤንቬሎኘ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በክ/ከተማው ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ አስራ አንደኛው (11ኛው) የስራ ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡። ሆኖም ግን ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመጀመሪያው የስራ ቀን የሚገባ መሆኑን እንገልጻለን።
  10. ተጫራቾች በተወዳደሩበት የእቃ አይነት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት 5 ቀናት ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ከሰነዱ ጋር የተያያዘውን ስፔስፊኬሽን ማህተም በማድረግ መመለስ አለባቸው እንዲሁም የተሻሻሉ ስፔስፊኬሽን ካሉ ማያያዝ ይቻላል።
  11. ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን 72 ለሚኩራ ክ/ከተማ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ይከፈታል።
  12. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስረከበሪያ በማስያዝና ከቡድኑ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።
  13. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል።
  14. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ከቀረበው ብዛት 2% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዥ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል።
  15. 1መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለı ለሚኩራ h/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን 72 ለሚኩራ h/ከተማ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ያነጋግሩን ወይም 0118593907 በስራ ሰዓት ይደውሉ።
  • ማሳሰቢያ፡- ሲፒአ ሲዘጋጅ ለሚኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የፐብሊh ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ

ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE