Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 5:43 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ዲስትሪክት ሆስፒታል በ2015 በጀት አመት የበሰለ የምግብ አቅርቦት ፣ አጠቃላይ የፅዳት ስራ ፣ የአትክልተኛ እና የጉልበት ስራ ፣ የጥበቃ እና የደህንነት ስራ ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ዲስትሪክት ሆስፒታል በ2015 በጀት አመት ለአንድ አመት የሚቆይ

  • ለህሙማን የበሰለ የምግብ አቅርቦት ፣
  • አጠቃላይ የፅዳት ስራ ፣
  • የአትክልተኛ እና  የጉልበት ስራ፣
  • የጥበቃ እና ደህንነት ስራ ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያላቸው ለሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ጨረታውን ለማሸነፍ የሠጠው አመታዊ ዋጋ ከ200,000.00 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
  3. ተጫራቾች በጨረታ በመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚለከታቸውን ማስረጃዎች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦርጅናሉንና ኮፒ በጥንቃቄ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ዝርዝር መግለጫ (ስፔሲፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመያዝ በአጣዬ ዲስትሪክት ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የተወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ የጨረታ ማስከበሪያ 1% እና ካሸነፈ በኋላ ያሸነፈበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ሆስፒታል ገንዘብ ቤት ድረስ ቀርበው ማስያዝ አለባቸው።
  6. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በቢሮ ግዥ ፋይናንስ ቁጥር 44 የስራ ሂደት በዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ።
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል በቢሮ ቁጥር 44 16ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
  8. ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ ፋን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት በስልክ ቁጥር በሞባይል 0913 00 54 80 /0921 51 90 95 /0913 02 35 71 ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  9. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ፀንቶ ለ 10 (አስር) ቀን ይቆያል።
  10. የመክፈቻው ዕለት በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  11. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁትን ሁኔታዎች ቢኖሩ በግዥ መመሪያው ተግባር መሆን አለባቸው።
  12. ለወሰዱት ተጫራቾች መመሪያ ለእያንዳንዱ ገፅ ላይ የድርጅታችሁን ማህተም ማድረግ እና አብረው ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  13. ውድድሩ በጥቅል ዋጋ የምናወዳድር ሆኑን እንገልፃለን።
  14. ውድድሩ ወቅታዊ የገበያ ሁኔታ ያገናዘበ መሆን አለበት።
  15. ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ከገቢዎች ፅ/ቤት የሚሰጥ ክሪላንስ አብረው ማስያዝ አለባቸው።
  16. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ዲስትሪክት ሆስፒታል

Save Tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት በ3 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨ...

READ MORE
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የበጀት ዓመት ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት...

READ MORE