Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Aug 2022, 6:08 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Catering And Cafeteria Services

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ሴክተር መምሪያዎች የመስተንግዶ አገልግሎት ፣ የሕትመት ሥራ አገልግሎት ፣ የወላይታ ባህል አልባሳት እና የፅሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ወዘፋ/ግ/01/2015

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት በዞን ሴክተር መምሪያዎች የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የሕትመት ሥራ አገልግሎት፣ የወላይታ ባህል አልባሳት እና የፅሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈልግ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

ሎት
 

የግዥ አይነት

የጨረታ
ማስከበሪያ

ሎት1

የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ

20,000 ብር

ሎት2

የሕትመት አገልግሎት ግዥ

20,000 ብር

ሎት3

የወላይታ ባህል አልባሳት ግዥ

20,000 ብር

ሎት4

የፅሕፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ

40,000 ብር

ስለዚህ ተጫራቾ

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታስ (ቫት) ሰርተፊኬት፣ የታከስ ከፋይነት ማረጋገጫ (ቲን) ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ የንግድ ፈቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ እየከፈሉ ከወላይታ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ 2ኛ ፎቅ ከቢሮ ቁጥር 3 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በመ/ቤቱ የገቢ ደረሰኝ በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከኦሪጅናል የጨረታ ሀሳብ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የአንዱን ዕቃ ወይም አገልግሎት ዋጋ የሚያቀርቡበትን የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን በጨረታ ስነድ ላይ በተዘጋጀው ዋጋ መሙያ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ በተጋጀው የጨረታ ሣጥን በጨረታ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 19 መክተት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ አንድ ኦሪጅናል እና 1 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
  6. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመምሪያው የጨረታ አዳራሽ ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  7. አሸናፊ ድርጅት አስፈላጊውን ውለታ በመፈጸም ዕቃውን/አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ድረስ በማቅረብ ገቢ ሲያደርግ/ሲጨርስ ክፍያ የሚፈጸም ይሆናል።
  8. ለተጨማሪ መረጃ Iስስክ ቁጥር 046 551 2116 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender