Tender Detail

Tender Details

  • Company Semera Customs Branch Office (ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
  • Address ሰመራ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 366 2302
  • Websitehttp://www.ecc.gov.et/
  • Deadline26 Nov 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Foreclosure , Sales , Disposal Sale

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ የእጅ ሰዓቶች፣ መለዋወጫዎች፣ ጫማዎች፣ ፓኪንግ ማሽን፣ ኮስሞቲክስና ሌሎች ዕቃዎችን በአክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን ፕላትፎርም ለመሸጥ ያወጣው የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ (ጨ.ቁ 05/2019)።

Semera Customs Branch Office (ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ05/2019 ለመሸጥ ህዳር 12/2019 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣዉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የእጅ ሰዓቶች፣ መለዋወጫዎች፣ ጫማዎች፣ ፓኪንግ ማሺን፣ ኮስሞቲክስና ሌሎች እቃወችን በጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ተጫራቾች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባና ሰርተፊኬት፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ስብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ ክሊራንስ) በአክሽን ኢትዮጵያ አንላይን ፕላትፎርም በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ የእቃውን ዝርዝር ለማየት ከአክሽን ኢትዮጵያ አንላይን ፕላትፎርም የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመግዛት ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት ማየት ይችላሉ። የጨረታው መዝጊያ ቀን ህዳር 17/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ይረዳችሁ ዘንድ በስ/ቁ፡-033-240-15-10 በመደወል መረጃ - ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማገኘት በአጭር ስ/ቁ መስመር 9164 ወይም በስ/ቁ፡-09-05-11-55-11/011-66-8828 በመደወል ማግኘት ይቻላል።ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅ/ጽ/ቤት

Summary
Ethiopian Customs Commission, Semera Branch, auctions abandoned and confiscated goods (wristwatches, spare parts, shoes, a packing machine, cosmetics and more) through the Auction Ethiopia online platform. Licensed bidders with VAT, TIN and tax clearance may bid.
Not stated in the notice: opening date, bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender
Report a problem with this tender