የሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎች የሊዝ ጨረታ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ፅ/ቤት
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ማስተላለፍ ስለምንፈልግ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
* የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው የስራ ቀን በ11:00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፤
* ሳጥኑ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፤
* የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 500 (አምስት መቶ ብር)፤
* የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ቁጥር-44
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
Summary
Arerti Town Administration Land Office (North Shewa, Amhara) offers residential and commercial plots by land lease tender; bid documents are sold at the land office.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
