Tender Detail

Tender Details


በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የሚገኘው አንገር አበያ የገ.ሕ.ሥራ ዩኒየን ለ2019 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸርና የፅዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።

በምሥ/ወለጋ ዞን በጊዳ አያና ወረዳ የአንገር አበያ የገ/ህ/ሥራ ዩኒዬን


የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የሚገኘው አንገር አበያ የገ.ሕ.ሥራ ዩኒየን ለመስሪያ ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሣሪያዎች ፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ጎማዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር እና የፅዳት ዕቃዎች በ 2019 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎች ፣ድርጅቶች እና ግለሰቦች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤

  1. የ2018 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈለ፣ ለ2019 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እና TIN NO, ያለው
  2. የሥራ ንግድ ፍቃድ ኦርጅናል እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል
  3. የጨረታ ማስከበርያ 10% ብር ማስያዝ የሚችል
  4. ሲፒኦ 15000.00 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችል።
  5. የቫት (15%) ተመዝጋቢ የሆነ
  6. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ) ብር ከፍሎ መግዛት የሚችል።
  7. ከሚያገኘው ገቢ ለመንግስት 3% መክፈል የሚችል።
  8. ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪው ዕቃዎቹን ጥራታቸውን፣ ብዛታቸውንና ጊዜውን ጠብቆ እስከ ጊዳ አያና ወረዳ አንገር አበያ የገ.ሕ.ሥራ ዩኒየን ቢሮ ድረስ ማቅረብ የሚችል።
  9. ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችል።
  10. የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ 09/03/2019 እስከ 22/03/2019 ዓ.ም ነው።
  11. የጨረታው ሰነድ ከጊዳ አያና ወረዳ አንገር አበያ የገ.ሕ.ሥራ ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 9 ከ 09/03/2019 ዓ.ም እስከ 22/03/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ብቻ መግዛት ይቻላል።
  12. የጨረታው ሰነድ በፖስታ ታሽጎ ወይም በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ የሚመለሰው በ23/03/2019 ዓ.ም ከ3:00 እስከ 6:00 ሆኖ በ8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ግለሰብም ሆነ ተወካዩም ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታው በአንገር አበያ የገ.ሕ.ሥራ ዩኒዬን ጽ/ቤት ይከፈታል።
  13. ተጫራቾች ሰነዱን መግዛት የሚችሉት በአካል ቀርበው ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት በመያዝ ይሆናል።
  14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 1773 8850 / 09 1737 0577

በምሥ/ወለጋ ዞን በጊዳ አያና ወረዳ የአንገር አበያ የገ/ህ/ሥራ ዩኒዬን

Summary
Anger Abaya Farmers Cooperative Union (Gida Ayana Woreda, East Wollega, Oromia) buys stationery, office consumables, tyres, electronics, office furniture and cleaning items. Traders, firms and individuals with a renewed licence, TIN and VAT may bid.
Save Tender