በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የመኪና መለዋወጫዎችና ጀኔሬተሮችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን የባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም በወረዳው በተለያዩ ጊዜ በግዥ በዕርዳታና በስጦታ ያገኛቸውን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል ፎቶ ኮፒ ማሽን የተለያዩ ፕሪንተር ፣ የተለያዩ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር - የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪ የተለያዩ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች የተለያዩ ጀኔሬተሮችም ጭምር በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ብሎ በደ/ቁ/ባኮወፋፕ/0814/19 በ 27/02/2019 ዓ/ም በጻፉት ደብዳቤ ጠይቀናል።
በዚህ መሠረት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተራ ቁጥር 1- 4 ድረስ ያሉትን ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ጥሬ ብር/ ሲፒኦ/ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ ሲሆን ከተራ ቁጥር 5ኛ-7ኛ ድረስ ላይ የተመዘገበ 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለጨረታ ዶክመንቱ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ ማንነት የሚገልጽ ኦርጅናል ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ከገዙ በኋላ ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቶቹን በአካል ለማየት ይችላሉ።
- የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ እንደተረጋገጠ ያሸነፈበትን ዋጋ በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ መደበኛ አካውንት ሙሉ በሙሉ ገቢ ሲያደርግ ያሸነፈበትን ንብረት ወዲያውኑ ይረከባል። ሌሎች ዝርዝር ሂደቶች በጨረታ ሰነድ የሚከታቱ ይሆናሉ።
- የሞተር ተሽከርካሪዎች ስም ዝውውር በገዥ ደፈጸማል/ይሸፈናል/የተሽከርካሪዎች ታሪክ ማስረጃ መ/ቤቱ ለግዥው ያቀርባል። ሌሎች ንብረቶች የይለፍ ደብዳቤ ይሰጣል።
- ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ተቀባይነት የለውም፤
- ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ያሸነፉበትን ዕቃ ውጤት ከተገለጸ በአምስት ቀን ውስጥ ማንሳት የሚችል፣ ካልቻለ ያስያዘው ሲፒኦ ለመ/ቤቱ ገቢ ይሆናል።
- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግዥና ን/አ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0956445021/0979860359 ደውለው ማነጋገር ይቻላል
በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
Summary
Bayra Koysha Woreda Finance and Plan Office (Wolaita Zone) sells used items by open tender: motorcycles, a photocopier, printers, desktop computers, vehicle tyres and batteries, vehicle spare parts and generators. Open to the public with an original Fayda ID.
