Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Blood and Tissue Bank Service (የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት)
  • Address Ethiopia, Phone: 0911 76 11 59
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceበነጻ
  • Bid Securityብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ሲ.ፒ.ኦ
  • opening dateህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም 8:30 ሰዓት
  • Sector Disposal Sale , Used Items

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎችና የመኪና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 001/2019)።

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service (የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት)


የጨረታ ማስታወቂያ

የድርጅቱ ስም:- የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት
የጨረታ ቁጥር:- 001/2019

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. በጨረታው የሚሸጡ ዕቃዎች:- የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎች፡
  2. ዕቃዎቹን ለማየት ጊዜና ቦታው:- ተጫራቾች ዕቃዎቹን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከ የመጨረሻ ቀን ድረስ ሠንጋ ተራ ጎማ ቁጠባ አካባቢ በጤና ሚኒስቴር ግቢ በምዕራብ በኩል ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  3. የጨረታ ሰነድና የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ:- ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ተያያዥ መረጃዎችን ዋና መ/ቤታችን 3ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በነጻ ማግኘት ይችላሉ። በጨረታ የሚገዙበትን ዋጋቸውንም በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ ማቅረቢያ ቀንና ሰዓት:- ተጫራቾች ዋጋቸውን የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ድረስ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  5. የጨረታ መክፈቻ ቀንና ቦታ:- ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8:30 ሰዓት ላይ በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ ከሆኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ሌሎች ታዛቢዎች ጋር በመሆን ጨረታው ይከፈታል።
  6. ተጨማሪ መረጃ:- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ብቻ ሲ.ፒ.ኦ በኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር:- 0911 33 60 26 ወይም 0913 46 43 39

ተጨማሪ ጨረታ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችንን ይጎብኙ! ቴሌግራም: @EBTBS ፌስቡክ: Ethiopia Blood & Tissue Bank Service

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት

Summary
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service sells used medical equipment, scrap metal, office equipment, vehicle spare parts and other used items as-is by tender. Items can be viewed at its head office near Senga Tera; bid documents are free.
Save Tender