Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-2-11-62-87
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር) በኦንላይን
  • Bid Securityየሚያቀርቡትን ዋጋ 5% CPO በCUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE ስም
  • opening dateህዳር 14/2019 ከጠዋቱ 4:00፤ ሂደቱን በኦንላይን መከታተል ይቻላል
  • Sector Steel, Metals And Aluminium , Disposal Sale , Used Items

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮችን በአክሽን ኢትዮጵያ የኦንላይን መተግበሪያ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 011/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2019)።

በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር: 011/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2019 ዓ.ም

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች ባሉበት ሁኔታ ህዳር/14/2019፣ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ:- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፤

በመሆኑም:-

  1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ)ፎቶ በማንሳት ኦንላይን የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSION JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት። ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ወይም ወደ አክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በአካል በማስያዝ ወይም በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
ተ.ቁየቅ/ጽ/ቤቱ ስምየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ማስታወቂያየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤትግልጽ ጨረታከወጣበት ከ09/03/2019 እስከ 13/03/2019 ዓ.ምህዳር 14/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ይዘጋል። ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት በኦንላይን መከታተል ይችላሉ፤

የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-55-11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- /047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Summary
Customs Commission Jimma Branch sells abandoned, confiscated and seized scrap metal as-is by open tender, re-advertised a third time, held entirely online on the Auction Ethiopia app or auction.et. Licensed traders with TIN and tax clearance may bid.
Save Tender