ኦዳ አክሲዮን ማህበር አንድ የቶዮታ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በድጋሚ ያወጣው ማስታወቂያ።
Oda Share Company
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኦዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የተሽከርካሪ ዝርዝር መረጃ
| ተ.ቁ. | የመኪናው አይነት | ዝርዝር | ብዛት |
|---|---|---|---|
| 1 | ቶዮታ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና | ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ | 1 |
በመሆኑም
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፍቃድ ያላቸው (ለድርጅት ከሆነ)፣
- የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከተውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።እነዚህን ሰነዶች አሟልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ አይሳተፍም፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ) 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 5 ቀናት በታሸገ ፖስታ ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 10:30 ድረስ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን፤ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በ11ኛው ቀን 11/3/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ ሆኖ የሚከፈተው ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል።
- ካምፓኒው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ
የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል
ስልክ ቁጥር 251912656209
ኦዳ አክሲዮን ማህበር
✨ messages.ai_summary
Oda Share Company re-tenders the sale of one Toyota dry-cargo pickup truck in Addis Ababa. Open to firms with a renewed trade licence, TIN and VAT registration, and to individuals with a renewed kebele ID.
