Tender Detail

Tender Details

  • Company ቡና ባንክ አ.ማ
  • Address , Phone: 0111580863
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየሐራጁ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (CPO፣ በቡና ባንክ አ.ማ ስም)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Vehicle

ቡና ባንክ አ.ማ በጫንጮ ከተማ የሚገኙ የመኖሪያ ቤቶችና የቮልስዋገን አውቶሞቢል የሐራጅ ሽያጭ

ቡና ባንክ አ.ማ


የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/06/2019

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ.የተበዳሪ ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍለጨረታ የቀረበው ንብረትከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥርየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋትየጨረታ መነሻ ዋጋ በብርቀንሰዓትጨረታው የሚካሄደው
1አቶ ዘውዱ ብርሃኔ ተገኝወ/ሮ ሊና ገበየሁ አበተውቦሌ ሚሊኒየምየመኖሪያ ቤትጫንጮ ከተማ ቀበሌ 01(ሄኘከ ጂፕሰም ፋብሪካ አካባቢ)CA/2770/08/09/12196 ካ.ሜ1,312,759.54ታህሳስ 5 ቀን 2019 ዓ.ም4:00-5:00ለመጀመሪያ ጊዜ
ጫንጮ ከተማ ቀበሌ 01(ሄኘከ ጂፕሰም ፋብሪካ አካባቢ)CA/2722/08/09/12200 ካ.ሜ1,954,570.69ታህሳስ 5ቀን 2019 ዓ.ም5:00-6:00ለመጀመሪያ ጊዜ

ተሽከርካሪ

ተ.ቁየተበዳሪ ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍየሰሌዳ ቁጥርየመያዣ አይነት/ሞዴልየሻንሲ ቁጥር/ ሴሪያል ቁጥርየሞተር ቁጥርየጨረታ መነሻ ዋጋ በብርቀንሰዓትጨረታው የሚካሄደው
1አቶ ዘውዱ ብርሃኔ ተገኝተበዳሪቦሌ ሚሊኒየምአአ-02-C112142022 ስሪት ቻይና ቮልስዋገን አውቶሞቢልLFV-VB9E62N5010923[...]4,600,000.00ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም4:00-5:00ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጅ ደንቦች፤

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መክፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
  6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
  7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  8. ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ቡና ባንክ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Bunna Bank S.C. is selling by open auction two residential properties in Chancho town and a Volkswagen automobile pledged as loan collateral at its Bole Millennium branch.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender