Tender Detail

Tender Details


አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Abyssinia Bank


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ሰጭዎ ስም የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ

 ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ

መነሻ ዋጋ

በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን  

የምዝገባ

ሰዓት

የጨረታ

ሰዓት

 

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ
 

 

1

 

አቶ ቀኔ

በሃይሉ ባንቴ

 ተበዳሪዉ መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ    2000 44/2010 እንጅባራ ከተማ

 ቀበሌ 02

 

 

12,248,825.32  

 

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም  

4:00-5:30 5:30-6:00  

 

ለመጀመሪያ 

ጊዜ

 

 

 

ንብረቱ ባለበት ቦታ

 

 

2

 

ወ/ሪት እህተ

ምስጌ ገዳሙ

 

ተበዳሪዉ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ    43.84 8.2/927/1357/15 ደብረ ታቦር ከተማ

ቀበሌ 04 መሎ

ሳይት ባለ 1

መኝታ ምድር ቤት

 

 

 

928,863.77

 

 

 

ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30 5:30-6:00  

 

ለሁለተኛ 

ጊዜ

 

 

ንብረቱ ካለበት ቦታ

 

 

3

 

አቶ ተስፋዬ

ሙሉጌታ

ሀይሌ

ተበዳሪዉ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ 40.89 5811/18 ጎንደር ከተማ አዘዞ

ሳይት ቀበሌ 19

ባለ 1 መኝታ 3ኛ

ፎቅ

 

1,259,213.30

 

 

ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም

4:00-5:30 9:30-10:00  

 

ለሁለተኛ

 ጊዜ

 

ንብረቱ ካለበት ቦታ
 

 

4

 

አቶ ጌትነት

ዳኘዉ

አየነዉ

ተበዳሪዉ መካዘን 542.94 72/2012 እንጅባራ ከተማ

ቀበሌ 01

 

7,603,361.26

 

 

 

 

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም

8:00-9:30 9:30-10:00  

 

ለሁለተኛ 

ጊዜ

 

 

 

ንብረቱ ካለበት ቦታ

 

 

 

 

5

 

አቶመላኩ

ደማሙ ካሳ

ተበዳሪዉ መኖሪያ 450

 

1060/ይ/17/2 ግልገል በለስ

ከተማ

ቀበሌ 02

 

1,274,400.00

 

 

ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም

 

 

4:00-5:30 5:30-6:00  

ለሁለተኛ   

ጊዜ

 

 

 

ንብረቱ ባለበት ቦታ

 

 

6

ያሬንጃ የታሸጉ

መጠጦች ጅምላ

ንግድ

ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አቶተፈራ አላምረዉ ታዬ መኖሪያ    280 የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM001010414006 ባህር ዳር ከተማ

አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ

11

26,915,670.48  

ህዳር 08

ቀን 2019 ዓ.ም

4፡00-5፡30 5፡30-6፡00  

ለመጀመሪያ

ጊዜ

 

ንብረቱ ባለበት ቦታ

7 አቶ ቀኔ

በሃይሉ ባንቴ

ተበዳሪዉ መካዘን 1000 11513/2010 ቡሬ ከተማ

ቀበሌ 02

11,702,353.21 ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00-9፡300 9፡30-10:00 ለሁለተኛ

ጊዜ

ንብረቱ

ካለበት ቦታ

8 አቶ ቀኔ

በሃይሉ ባንቴ

ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካዘን 1000 16271/2013 ቡሬ ከተማ

ቀበሌ 02

12,173,879.34 ህዳር 08

ቀን 2019

ዓ.ም

4፡00-5፡30 5፡30-6፡00 ለሁለተኛ

ጊዜ

ንብረቱ

ካለበት ቦታ

9 አቶ ቀኔ

በሃይሉ ባንቴ

ኬቢኤዘድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ

/ማህበር

መካዘን 1000 16272/2013 ቡሬ ከተማ

ቀበሌ 02

11,702,353.21 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00-9፡30 9፡30-10፡00 ለሁለተኛ

ጊዜ

ንብረቱ

ካለበት ቦታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡:

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • ከተራቁጥር 1፣4፣7፣8፣9 ለተዘረዘሩት ንብረቶች አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍል ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911580063/ ወይም 09-53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender