የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ ቱቡላሬዎችና ያገለገሉ ፌሮ ብረቶች የጨረታ ሽያጭ
የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን ለማስወገድ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ የቱቡላሬዎችንና ፌሮ ብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ተጫራቾች:-
- ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ 50000(ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይቻላል፣
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ከዋና አስፓልት መንገድ አጥር የተነሱ ቱቡላሬዎችን እና ያገለገሉ ፌሮ ብረቶችን በአዲሱ ማዘጋጃ ግቢ በመገኘት በሥራ ሰዓት በአካል ማየት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የቱቡላሬዎችንና ፌሮ ብረቶች መነሻ ዋጋ በመደበኛ ጨረታ ሠነደ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ከመነሻ ዋጋ በላይ ሞልተው መወዳደር አለበቸው፣
- ተጫራቾች የግልጽ ጨረታ ዋጋን በፖስታ በማሸግ አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ ጨረታው በአየር ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን እያንዳንዱን ዋጋ ከመነሻ ዋጋ በላይ በመሙላት መወዳደር የሚችል ሆኖ ጨረታው በ16ኛ ቀን 8:00 ሰዓት ታሽጎ 9:00 የሚከፈት ይሆናል። ሆኖም ግን የሚከፈተው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 9:00 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን መ/ቤቱ በአክብሮት ያሳውቃል።
ማሳሰቢያ:- ንረብቶቹ ከዋና አስፓልት መንገድ አጥር የተነሱ ቱቡላሬዎች እና ያገለገሉ ፌሮ ብረቶችን በአዲሱ ማዘጋጃ ግቢ ዉስጥ የሚገኝ ስለሆነ ዘውትር በሥራ ቀናት ምልከታ ማድረግ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ:- +251941005827/+251932591817
በዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
Summary
Durame Town Administration Finance Office (Kembata Zone, Central Ethiopia) is selling unserviceable tubular barriers removed from road fencing and used rebar (fero) by open bid, above set starting prices.
