Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት
  • Address ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 -46-34 81
  • Website
  • Deadline24 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 600 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000.00 (CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዚሁ እለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Printing And Publishing

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት


የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EMPDE/NCB/05/2019

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ መጽሐፍት ሽፋን ህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በህትመት ዘርፍ የተሰማሩ ማተሚያ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለዉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት መሆኑን::
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 / ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪያ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2:00 ሰዓት እስከ 6:30 ሰዓት እንዲሁም ከ7:30 ሰዓት እስከ 10:30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  4. ጨረታው ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል::
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግደታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ::
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የድርጅቱ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደዉ መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል::

ለበለጠ መረጃ Tel/0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይቻላሉ::

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Educational Materials Production and Distribution Enterprise (Ethiopian Investment Holdings) seeks suppliers for various furniture inputs; the notice body also describes procurement of book cover printing services from printing firms. Open bid.
Save Tender