Tender Detail

Tender Details


በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ /ቤቶች ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎች ፤ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ ፈርኒቸርስና ሞተር ሳይክሎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ሴ/መ /ቤቶች ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂዎች ፤ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ ፈርኒቸርስና ሞተር ሳይክሎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፤

1/ ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ።
2/ የጨረታ ማስከበርያ ብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ ብቻ ለእያንዳንዱ ዘርፍ /ሎት/ ማቅረብ የሚችል።
3/ በየዘርፉ የተዘጋጁትን የጨረታ ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት ድረስ በእያንዳንዱ ዘርፍ የማይመለስ 300.00/ ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
4/ ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
5/ጨረታው በ11ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 11ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። አሸናፊ ድርጅት ወይም ድርጅቶች አሸናፊናታቸው በተገለጸ በ 10 ቀናት ውስጥ ውል ይፈርማሉ፤ አሸናፊ ድርጅቶች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት የዕቃዎች ዋጋ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል። ተጫራቾች የአንድ ዋጋ ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ለበለጠ መረጃ 046554 1558

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Durame Town Administration Finance Office (Kembata Zone) seeks suppliers of stationery and consumables, electronics, furniture and motorcycles for town offices, in lots. Open bid.
Save Tender